Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
157K subscribers
7.87K photos
365 videos
70 links
ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ለአገራችን!

Bilisummaan uummata keenyaaf - badhaadhinni biyya keenyaaf!

Freedom to our People – Prosperity to our Nation!
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በመትከል ማንሰራራት
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአረንጓዴ ዐሻራ መርሀግብርን ለችግኞች የሚመች ቦታ በመምረጥ መከወን የሚገባ ሲሆን ሁሉም በመትከል ኢትዮጵያን እንዲያለብስ ጥሪ አቀርባለሁ።
ዛሬ ጠዋት በሬይስ ኦፍ ሆፕ ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ከመጡት የአለምአቀፍ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ(IAEA) ዋና ዳይሬክተር ማሪያኖ ግሮሲ ጋር ተገናኝተናል። የአለም አቀፉ አቶሚክ ኃይል በኢትዮጵያ የሚያደርገው ድጋፍ በካንሰር ሕክምና ክብካቤ፣ የእንስሳት ጤና፣ የፀፀ ፍላይ ዝንብ ማጥፊያ፣ በኒኩለር ኢንጂነሪንግ እና የቁጥጥር ማዕቀፎች ላይ ያተኮረ ነው። ውይይታችን በመካሄድ ላይ ባሉ ድጋፎች እና የወደፊት የትብብር እድሎች ላይ ያተኮረ ነበር።

This morning, I met with Director General Rafael Mariano Grossi of the International Atomic Energy Agency (IAEA), who is in Addis Ababa for the Rays of Hope Forum. The IAEA’s support in Ethiopia spans a wide range of sectors, including cancer care, veterinary health, tsetse eradication, nuclear engineering, and regulatory frameworks. Our discussion focused on ongoing assistance and opportunities for future collaboration.
ከ17ኛው የብሪክስ ጉባኤ አስቀድሞ ከብራዚል ፕሬዝደንት ሉዊዝ ኢናቺዮ ሉላ ደ ሲልቫ ጋር ተገናኝተን በሁለትዮሽ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገናል። የዛሬው ውይይታችን በቅርብ እያደገ የመጣውን የሁለቱ ሀገሮቻችንን ግንኙነት የበለጠ በማጠናከር ረገድ አንድ ርምጃ ወደፊት የወሰደን ሆኗል። በተለያዩ ዘርፎች የንግድ እና ኢንቨስትመንት ትስስሮቻችንን የበለጠ ለማጠናከር ተስማምተናል።

Ahead of the 17th BRICS Summit in Rio de Janeiro, I had the pleasure of meeting with President Luiz Inácio Lula da Silva to discuss bilateral and multilateral issues. Our meeting today marks another step forward in strengthening the relationship between our two nations, which has grown significantly in recent years. We agreed to further enhance trade and investment ties across various sectors.