Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
158K subscribers
8.06K photos
375 videos
71 links
ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ለአገራችን!

Bilisummaan uummata keenyaaf - badhaadhinni biyya keenyaaf!

Freedom to our People – Prosperity to our Nation!
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በትልቅ ሀገር ውስጥ ትልቅ ሚዲያ ስለሚፈጠር ሁላችንም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ላይ በጋራ ልንሰራ ይገባል።
#አረንጓዴዓሻራ የችግኝ ተከላ ወቅት ሥራችን ያስቀመጥነውን ግብ በሚያሳካ መልካም አጀማመር ላይ ይገኛል። የኅብረተሰባችንም የችግኝ ተከላ ተነሳሽነት ከፍተኛ ነው። ዛሬ በጫካ ፕሮጀክት ስፍራ የአፕል ችግኞችን ተክለናል። በአካባቢው የተደረገውን የዘንድሮውን ችግኝ ተከላ ለየት የሚያደርገው ቀድሞ የነበረው የባህርዛፍ ሽፋን ተወግዶ በሀገር በቀል የእርከን ሥራ እና ተክል የተተካ መሆኑ ነው። ከሀረር አካባቢ እና ከኮንሶ የመጡ ህዝቦቻችን አፈር እንዳይሸረሸር የሚያደርገውን ጊዜ የማይሽረውን ክህሎታቸውን አካፍለውናል። በከተሞች የምንሠራውን የአረንጓዴ አሻራ ጥረቶቻችንን በጋራ በማስፋፋት የአዲስ አበባን አረንጓዴ ሽፋን መጨመር እንችላለን።

Progressing into our #GreenLegacy season, public spirit for planting is high, and we are off to a good start in reaching our target. As we plant apple trees in Chaka this morning, what’s different about this year is that the area we are planting at was filled with eucalyptus trees, which have since been removed to make way for traditional terracing practices. Our people from Harar and Konso have brought their timeless skill and practice of terracing to help with soil preservation. By collectively intensifying our #GreenLegacy within cities, Addis Ababa’s green coverage can increase, creating a balance between green and grey.