Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
✔
158K subscribers
8.06K photos
374 videos
71 links
ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ለአገራችን!

Bilisummaan uummata keenyaaf - badhaadhinni biyya keenyaaf!

Freedom to our People – Prosperity to our Nation!
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በጫካ ፕሮጀክት ላይ ለተሰማራችሁ እንኳን አደረሳችሁ
ዛሬ የማክሮኢኮኖሚ ኮሚቴ ከአገርበቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም አጀንዳ አፈፃፀም ጋር የተያያዙ ሰፋ ያለ መጠነርዕይ ያላቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይቷል።
Today, the macroeconomic committee convened to address a spectrum of issues related to the implementation of our homegrown economic reform agenda.
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Uummatni Wallaggaa nageenyasaa eeggachuun misoomaaf tumsuu qaba.
የሀገር ውስጥ አምራቾችን በመደገፍ እና የሀገር ውስጥ ምርትን በመጠቀም በ #ኢትዮጵያታምርት ንቅናቄ ያገኘናቸውን ውጤቶች ይበልጥ ማስቀጠል አለብን። አምራች ኢንደስትሪዎችም በግብዓት፣ በኢነርጂ፣ በገበያ እና በሰው ሀይል ኢትዮጵያ ያላትን አቅም በተሻለ ወደ ውጤት ለመለወጥ መትጋት ይኖርባቸዋል።

We must uphold the achievements of the #MadeInEthiopia movement by championing local producers and utilising domestic products. Furthermore, manufacturing industries should harness Ethiopia's vast resources, energy, markets, and human capital to maximise outcomes and drive sustainable growth.
በግብርና ዘርፍ ያገኘነውን ስኬት በኢንደስትሪው ዘርፍ ለመድገም ትልቅ ትልም አለን። ለዚህም የገዳ ኢንደስትሪ ዞን የሀገራችንን እና የቀጠናችንን አቅም በመግለጥ ይህን ርዕያችንን ለማሳካት የሚረዳ ቁልፍ ተቋም ሆኖ ያገለግላል። የሉሜ ነፃ የንግድ ቀጠና በኢንደስትሪ ዞን ውስጥ ሆኖ በምስረታው ብሎም ተግባራዊ ስራ በሚጀምርበት ወቅት ከድሬዳዋ በመቀጠል ሁለተኛው ነፃ የንግድ ቀጠና የሚሆን ሲሆን ይህም ለኢኮኖሚ እድገት እና ልማት ያሉ እድሎችን ያሰፋል።

We aim to replicate the successes of our agricultural sector in the industrial domain, and the Gada Special Economic Zone serves as a pivotal platform to realize this vision, unlocking the vast potential of our region and nation. With the establishment and operation of the Lume Free Trade Zone within the SEZ, it will become the second free trade area after Dire Dawa, amplifying opportunities for economic growth and development.