Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
✔
158K subscribers
8.06K photos
375 videos
71 links
ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ለአገራችን!

Bilisummaan uummata keenyaaf - badhaadhinni biyya keenyaaf!

Freedom to our People – Prosperity to our Nation!
Download Telegram
በደቡብ #የኢትዮጵያ ክፍል የፍራ ፍሬ ምርታማነት። የአግሮ ኢንዱስትሪ እንቅስቃሴዎች ውጤታማ እንዲሆኑ ተስማሚ እና ምቹ አካባቢ።

Fruit productivity of the southern part of #Ethiopia. Ideal and conducive environment for agroindustrial activities to flourish.
አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ በማረፉ የተሰማኝ ኀዘን ከባድ ነው። ለሀገሩ በአጭር እድሜው ብዙ የሠራ ከያኒ ነው። ሀገር በተደፈረች ጊዜ ሕመሙን እየቻለ ግንባር ተገኝቶ ሠራዊቱን አጀግኗል። ሠልጣኞችን አበርትቷል። ነፍሱ በሰላም ትረፍ።
ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሐሙድ ወደ ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ እንኳን በደኅና መጡ። #ኢትዮጵያ በሁለት ቀን የሥራ ጉብኝትዎ በደስታ ትቀበልዎታለች።

Welcome to the Land of Origins President Hassan Sheikh Mohamud. #Ethiopia welcomes you warmly on your two day working visit.
Irreecha Hiree Wayyoomaa
እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ !!

የገዳ ሥርዓት ባለቤት የሆንከው የተከበርከው የኦሮሞ ሕዝብ፤
የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ፤
ከሁሉ አስቀድሜ እንኳን ከክረምቱ ወደ ብርሃናማው መጸው ተሸጋገራችሁ፤ እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እፈልጋለሁ፡፡
ሴናተር ጂም ኢንሆፈ እንኳን በድጋሚ ወደ #ኢትዮጵያ በደህና መጡ ።

Welcome to #Ethiopia once again Senator @JimInhofe.