Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
158K subscribers
8.06K photos
375 videos
71 links
ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ለአገራችን!

Bilisummaan uummata keenyaaf - badhaadhinni biyya keenyaaf!

Freedom to our People – Prosperity to our Nation!
Download Telegram
የኢትዮጵያ-ጅቡቲ የትራንስፖርት መተላለፊያ አካል የሆነውን የአዳማ - አዋሽ 60 ኪ.ሜ የፍጥነት መንገድ ዛሬ አስጀምረናል፡፡ ይህንን እውን ለማድረግ የተሳተፋችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ፡፡

Har'a daandii saffisaa Km 60 Adaamaa-Awaasha qaama geejiba daandii Itoophiyaa-Jibuutii ta'e jalqabsiifneerra. Warri kana dhugoomsuuf hirmaattan hundi baga gammaddanin jedha.

Today we launched the Adama - Awash 60km expressway which is part of the Ethiopia-Djibouti Transport Corridor. Congratulations to all who are part of realizing this.
የኢትዮጵያውያን ወዳጅ የሆኑትን፣ የዩናይትድ ስቴትስ ሴናተር፣ ጂም ኢንሆፌን ወደ ሁለተኛው ቤትዎ #ኢትዮጵያ እንኳን ደኅና መጡ እላለሁ፡፡

I welcome Senator Jim Inhofe, a friend to Ethiopians, to his second home #Ethiopia.
የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ዘርፋችንን ማቀላጠፍ ለብሔራዊ ልማትና ኢኮኖሚያዊ እድገት አስፈላጊ መሆኑን እንገነዘባለን፡፡ ለዚህም ነው በዚህ ዙሪያ #የኢትዮጵያብልጽግናራዕይ ትኩረት እያደረን ያለነው:: የሦስት ዓመታት አብይት ክንውኖች እነሆ:

We recognise that streamlining our transportation and logistics industry is imperative to national development and economic growth. Hence, why we have made focused investments in this area as part of our #VisionForProsperity. Here’s a snapshot of our three year milestones:
የአፍሪካ የልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ፣ የአፍሪካ እውነተኛ ልጅ እና የ #ኢትዮጵያ አጋር ዶክተር አኪዉሚ አዴሲና ወደ ኢትዮጵያ እንኳን ደኅና መጡ::

My extreme pleasure to welcome to Ethiopia Dr. Akinwumi Adesina @akin_adesina, African Development Bank President, Africa’s true son and #Ethiopia’s partner.
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለ 2014 በጀት ዓመት የ 561.7 ቢሊዮን ረቂቅ በጀት ዛሬ አጸደቀ፡፡ የ10 ዓመቱን መሪ ዕቅድ መሠረት በማድረግ የማምረት ዐቅማችን ለማሳደግ ትኩረት ሰጥቷል። ይህም ለኢትዮጵያ ብልጽግና መሠረት ይጥላል::

The Council of Ministers today approved a 561.7 billion draft budget for the 2014 Ethiopian Fiscal year. Due attention is given to enhancing our productive capacity in line with the 10 year perspective plan, laying the foundation for Ethiopia's inevitable prosperity!
የመገጭ ግድብ ግንባታው ከተጀመረ 8 ዓመታት አልፈውታል:: በጣም በመጓተቱ ሕዝብ ያስመረረ፣ ሀገር ያከሰረ ፕሮጀክት ነበር። መንግሥት ክትትል ማድረግ ከጀመረ በኋላ ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ ግንባታው እየተፋጠነ ይገኛል:: አሁን ከ70 በመቶ በላይ ደርሷል:: በቀጣዮቹ አምስት ወራት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው:: ግንባታው ሲጠናቀቅ ለጎንደር መጠጥ ውኃ እና ለመስኖ ልማት ይውላል::

It has been over eight years since the Megech dam construction began. It has been a point of contention for people of the area given the delay induced resource wastage. In the past year especially the construction has accelerated and is at 70% at the moment. Within the next five months, it will be finalized and available for drinking water and irrigation development.